ፀባይ ፦ ውስጣዊ ማንነታችንን የምንገልጽበት አመል ነው። ከቤተሰብ ከአስተዳደግ ከአንወዋር ፦ ከምንሰማው ከምናየው የተማርናቸው ጥሩ አመሎች የምናዳብርበት ውስጣዊ መገለጫችን ፀባይ ይባላለ።