ሥራችን ደሥታ ነው አላማችን ፍቅር ነው ኢላማችን ሰላም ነው

ዘመናዊ እና ማራኪነት ፦ ሁለቱም እራሥን አክብሮ ለሌላው አክብሮት ማሳየት ነው። ሥነ ሥርዓት እና ሥነ ምግባርን በመማር እና በማሥተማር ለአዲሱ ( ለመጪው ትውልድ ) ጥሩ ማንነት የዘን ለሁሉም ሰው መልካም መሐበረ ሰብ፣ ብሎም ሕብረተሰብ፣ ሕዝብ መሆን እንችላለን።

የወደፊት ሥራ

I የህልውና ተመራማሪዎች፡ ፀሀፊዎች እና እንዲሁም የስነ ጥበብ ባለሙያዎች፤ ሥራቸውን ለአንባቢያን የሚያቀርቡበት « የፀሀፊያን መሀደር » የተሰኘ ድህረ ገፅ በመክፈት ዝግጅት ላይ ነው።
ድህረ ገፃችን ፦ ይፀሀፊዎችን ፦ ግጥም ፤ ሥነ ፅሁፍ ፤ እና እጫጭር ጣሪኮችን ፡ ለአንባቢያን ለማደረስ የሚያስችል አዲስ መንገድ ነው።
ፀሀፊዎች በሳምንት አንድ ጊዜ ጽሁፋቸውን በማሰገባት ለአንባቢያን ማቅረብ ይችላሉ ። ድህረ ገፃችን የአንባቢያንን አስተያየት በመመርኮዝ የፀሀፊዎቻችንን ደረጃ በመከተል የሚያደረገው የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ይኖረዋል።

ፀሀፊ ወይም መሐበርተኛ

ግዕዝ

ፀሀፊ
ታሪክ ፈጣሪ

ካዕብ

ፀሀፊ
ታሪክ ፈጣሪ

ሣልሥ

ፀሀፊ
ታሪክ ፈጣሪ

ክፍላችን የተወሰዱ ስጦታዎች

እነዚህን እና የመሳሰሉትን ስጦታዎች ለማግኘት የ ዌብሳይቱ አባል ( ሰብስክራይበር መሆን አለቦት)