መገለጫ

የዛሬ ማንነታችን የህሊናችን ምርጫ ጥርቅም ነው ። 
ማንነት በእውቀትም ሆነ ባለማወቅ በየጊዜው ይቀያየራል ። 
በልጅነታችን የነበረን ማንነት ካደግን በዋላ በየደረጃው ይቀያየራል ።
የሚያስፈልገንን ሳይሆን የምንፈልገውን በመምረጥ፣የማነፈልገው
ማንነት እንዲኖረን ህሊናችን ያለ እረፍት ይሰራል ። 

ህሊና የሚያስፈልገንን ሳይሆን የምንፈልገውን እንድንመርጥ የተቻለሁን ሁሉ ያደርጋል።

የህልውና ጥያቄአችንን.ከልባችን አስበንበት ምርጫችንን ማሰተካከል እንችላለን።
ለባችን በሌላ መልኩ የሚያስፈልገንን ያወቃል ። 
በልባችን አስበን የተሻለ መረጫ በመምረጥ

የተሻለ ማንነት ማግኘት ይቻላል።