ዘመናዊነት እና ማራኪነት ሲነሳ ብዙ ጊዜ የሚታሰበው ፤- ስለሚኖረን ልብስ አለባበስ ጫማ ሽቶ መኪና ስልክ እና ሌሎችም ቁሳቁሶች ሊመሰለን ይችላል። ዘመናዊነት እና ማራኪነት በስልጣን በዝና እና በገንዘብ የምናግኘው አይደለም።
ዘመናዊ እና ማራኪ በዚ በአዲሱ ትውልድ (ዘመን) እንደእኔ አመለካከት የውስጥ ሰላምን መረጋጋትን እና ማሰተዋልን ይጠይቃል። ሆኖም በዚ ምድር ላይ ስንኖር እየተማርን ተለማምደን በተግባር የምናውላቸው 7 (ሰባት) ሥነ ስራቶች።