ህሊና የሚያስፈልገንን ሳይሆን የምንፈልገውን እንድንመርጥ የተቻለሁን ሁሉ ያደርጋል።
የህልውና ጥያቄአችንን.ከልባችን አስበንበት ምርጫችንን ማሰተካከል እንችላለን።ለባችን በሌላ መልኩ የሚያስፈልገንን ያወቃል ። በልባችን አስበን የተሻለ መረጫ በመምረጥ
የተሻለ ማንነት ማግኘት ይቻላል።