ሥራችን ደሥታ ነው አላማችን ፍቅር ነው ኢላማችን ሰላም ነው
ዘመናዊ እና ማራኪነት ፦ ሁለቱም እራሥን አክብሮ ለሌላው አክብሮት ማሳየት ነው። ሥነ ሥርዓት እና ሥነ ምግባርን በመማር እና በማሥተማር ለአዲሱ ( ለመጪው ትውልድ ) ጥሩ ማንነት የዘን ለሁሉም ሰው መልካም መሐበረ ሰብ፣ ብሎም ሕብረተሰብ፣ ሕዝብ መሆን እንችላለን።
I የህልውና ተመራማሪዎች፡ ፀሀፊዎች እና እንዲሁም የስነ ጥበብ ባለሙያዎች፤ ሥራቸውን ለአንባቢያን የሚያቀርቡበት « የፀሀፊያን መሀደር » የተሰኘ ድህረ ገፅ በመክፈት ዝግጅት ላይ ነው።
ድህረ ገፃችን ፦ ይፀሀፊዎችን ፦ ግጥም ፤ ሥነ ፅሁፍ ፤ እና እጫጭር ጣሪኮችን ፡ ለአንባቢያን ለማደረስ የሚያስችል አዲስ መንገድ ነው።
ፀሀፊዎች በሳምንት አንድ ጊዜ ጽሁፋቸውን በማሰገባት ለአንባቢያን ማቅረብ ይችላሉ ። ድህረ ገፃችን የአንባቢያንን አስተያየት በመመርኮዝ የፀሀፊዎቻችንን ደረጃ በመከተል የሚያደረገው የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ይኖረዋል።